Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

ከፍተኛ ላብራቶሪ ቴክኒሽያን , መካኒክ ቴክኒሽያን , ኤሌክትሪካል ቴክኒሽያን , ስቶር ኪፐር/ የንብረት ኃላፊ , ፎርክሊፍት ኦፕሬተር

$
0
0

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደቡ፡- ከፍተኛ ላብራቶሪ ቴክኒሽያን
    • የት/ደረጃ፡ BSC/MSC በኬሚስትሪ
    • የሥራ ልምድ፡ 4/2 ዓመት የስራ ልምድ
    • ብዛት፡ 02
    • ደመወዝ፡ 10,927.00
    • ደረጃ፡ 13
  1. የስራ መደቡ፡- መካኒክ ቴክኒሽያን
  • የት/ደረጃ፡ BSC/ ዲፕሎማ በመካኒካል ኢንጅነሪንግ/ ጀነራል መካኒክስ
  • የሥራ ልምድ፡ 0/4 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ 02
  • ደመወዝ፡ 6,932.00
  • ደረጃ፡ 10
  1. የስራ መደቡ፡- ኤሌክትሪካል ቴክኒሽያን
  • የት/ደረጃ፡ BSC/ ዲፕሎማ በኤሌክትሪክሲቲ
  • የሥራ ልምድ፡ 0/4 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ 01
  • ደመወዝ፡ 6,932.00
  • ደረጃ፡ 10
  1. የስራ መደቡ፡- ስቶር ኪፐር/ የንብረት ኃላፊ
  • የት/ደረጃ፡ ዲፕሎማ በማኔጅመንት ወይም ተያያዥ
  • የሥራ ልምድ፡ 4 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ 01
  • ደመወዝ፡ 5,452.00
  • ደረጃ፡ 9
  1. የስራ መደቡ፡- ፎርክሊፍት ኦፕሬተር
  • የት/ደረጃ፡ ዲፕሎማ በማሽን ኦፕሬተር
  • የሥራ ልምድ፡ 4 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ 02
  • ደመወዝ፡ 5,452.00
  • ደረጃ፡ 9

 

 

ለሁሉም የስራ መደቦች፡

  • የስራ ቦታ፡ ሀዋሳ
  • የቅጥር ሁኔታ፡ ለ3 ዓመት በኮንትራት

The post ከፍተኛ ላብራቶሪ ቴክኒሽያን , መካኒክ ቴክኒሽያን , ኤሌክትሪካል ቴክኒሽያን , ስቶር ኪፐር/ የንብረት ኃላፊ , ፎርክሊፍት ኦፕሬተር appeared first on AddisJobs.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Latest Images

Trending Articles



Latest Images