የመንግስት የልማት ድርጅቶች ባለአደራ ቦርድ ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ብቁ የሆኑ አመልካቾች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ መጠሪያ፡- ሾፌር I
- ተፈላጊ ችሎታ፡
- 4ኛ ክፍል ት/ት ያጠናቀቀና 3ኛ ደረጃ መንጃ ፍቃድ ያለው
- የስራ ልምድ፡ ልምድ ያለው ቢሆን ይመረጣል
- ብዛት፡ 2
- ደመወዝ፡ 00
- ጾታ፡ ወንድ
- ደረጃ ፡ እጥ-4
- ተፈላጊ ችሎታ፡
- የስራ መደብ መጠሪያ፡- ሾፌር II
- ተፈላጊ ችሎታ፡
- 4ኛ ክፍል ት/ት ያጠናቀቀና 3ኛ ደረጃ መንጃ ፍቃድ ያለው
- የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ 00
- ጾታ፡ ወንድ
- ደረጃ ፡ እጥ-5
- ተፈላጊ ችሎታ፡
- የስራ መደብ መጠሪያ፡- ሴክሬታሪ II
- ተፈላጊ ችሎታ፡
- በጽህፈት ቢሮ አስተዳደር የኮሌጅ ዲፕሎማ ያላት
- የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት
- ብዛት፡ 3
- ደመወዝ፡ 00
- ጾታ፡ ሴት
- ደረጃ ፡ ጽሂ-9
- ተፈላጊ ችሎታ፡
- የስራ መደብ መጠሪያ፡- የስነ ምግባር መኮንን
- ተፈላጊ ችሎታ፡
- ኤል ኤል ቢ በህግ ያለው
- የስራ ልምድ፡ 8 ዓመት
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ 6,036.00
- ጾታ፡ ወንድ
- ደረጃ ፡ ፕሳ-7
- ተፈላጊ ችሎታ፡
The post ሾፌር , ሴክሬታሪ, የስነ ምግባር መኮንን appeared first on AddisJobs.