Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

ኤክስኪዩቲቭ ሴክተር II, ኦዲዮቪዥዋል ባለሞያ , የንብረት አስተዳደር ሠራተኛ , ሾፌር

$
0
0

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ የፖሊስ ጥናትና ምርምር ማዕከል ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደቡ፡ ኤክስኪዩቲቭ ሴክተር II
    • የት/ደረጃ፡ በሴክሬተሪያል ሳይንስና ቢሮ አስተዳደር የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም 10+3 ወይም ደረጃ 3 ኖሯት በሙያው 6 ዓመት የሰራች
    • ደመወዝ፡ 00
    • ብዛት፡ 2
    • ደረጃ፡ IX
      1. የስራ መደቡ፡ ኦዲዮቪዥዋል ባለሞያ
    • የት/ደረጃ፡ በኦዲዮ ቪዥዋል ወይም በኤሌክትሮኒክስ ወይም መሰል ሙያዎች የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም 10+3 ወይም ደረጃ 3 ኖሯት/ኖሮት በሙያው 6 ዓመት የሰራ ልምድ ያለው/ት
    • ደመወዝ፡ 00
    • ብዛት፡ 1
    • ደረጃ፡ X
  2. የስራ መደቡ፡ የንብረት አስተዳደር ሠራተኛ
    • የት/ደረጃ፡ በሂሳብ መዝገብ አያያዝ ወይም በማኔጅመንት ወይም መሠል ሙያ የቴክኒክና ሙያ መለስተኛ ዲፕሎማ ወይም ደረጃ 2 ወይም ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም ቢ.ኤ ዲግሪ ኖሮት/ሯት በሙያው 6/4/0 ዓመት የሰራ ልምድ ያለው/ት
    • ደመወዝ፡ 2228.00
    • ብዛት፡ 1
    • ደረጃ፡ VIII
    1. የስራ መደቡ፡ ሾፌር
      • የት/ደረጃ፡ በቀለም ትምህርት 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች 4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ኖሮት/ሯት 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት       ወይም 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ኖሮት/ሯት 6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
      • ደመወዝ፡ 1843.00
      • ብዛት፡ 2
      • ደረጃ፡ VII

      The post ኤክስኪዩቲቭ ሴክተር II, ኦዲዮቪዥዋል ባለሞያ , የንብረት አስተዳደር ሠራተኛ , ሾፌር appeared first on AddisJobs.


      Viewing all articles
      Browse latest Browse all 1162

      Trending Articles