Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

ሲስተምና ዳታ ቤዝ አድሚኒስትሬተር , የአገዳ ተከላና እንክብካቤ ፎርማን

$
0
0

መተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደቡ፡ ሲስተምና ዳታ ቤዝ አድሚኒስትሬተር
    • የት/ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ /ኮሌጅ በኮምፒውተር ሳይንስ /ኢንፎርሜሽነት ቴክኖሎጂ/ማኔጅመነት ኢንፎርሜሽን ሲስተም የመጀመሪያ ዲግሪና 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
    • ደመወዝ፡ 7,355.00
    • ደረጃ፡ 17
      1. የስራ መደቡ፡ የአገዳ ተከላና እንክብካቤ ፎርማን
    • የት/ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በኢንዱስትሪያል ሰብሎች አመራረት 10+3 ወይም ደረጃ IV ዲፕሎማና 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
    • ደመወዝ፡ 4,589.00
    • ብዛት፡ 1
    • ደረጃ፡ 13

The post ሲስተምና ዳታ ቤዝ አድሚኒስትሬተር , የአገዳ ተከላና እንክብካቤ ፎርማን appeared first on AddisJobs.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles