የኦሮሚያ የተቀናጀ የከተማ መሬት መረጃ አያያዝ ስርዓት ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ከፍተኛ ፎቶግራሜትሪ ኦፊሰር (Senior photgrammetery officer)
- ተፈላጊ የት/ት፡ MSc/MA/BA/BSC in GIS & remote sensing, photgrammetery digital cartography & related field
- ብዛት፡ 2
- የስራ ልምድ፡ 6/8
- ደመወዝ፡ 00
- ደረጃ፡ XV
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ የመሬት መረጃ አሰባሰብ ኦፊሰር (Land Information system officer)
- ተፈላጊ የት/ት፡ MSc/MA/BA/BSC in Land Administration HIS LIS & related field
- ብዛት፡ 01
- የስራ ልምድ፡ 4/6
- ደመወዝ፡ 7155.00
- ደረጃ፡ XIV
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ከፍተኛ የሲስተም አናሊስስና ዲዛይን ኦፊሰር (Senior System Analysis & Design Officer)
- ተፈላጊ የት/ት፡ MSc/MA/BA/BSC in computer science, IT information science, Electrical Eng. & related field
- ብዛት፡ 2
- የስራ ልምድ፡ 6/8
- ደመወዝ፡ 7893.00
- ደረጃ፡ XV
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ከፍተኛ የሀርድ ዌር እና ኔትወርክ ኦፊሰር(senior hardware & network officer)
- ተፈላጊ የት/ት፡MSc/MA/BA/BSC in computer science, computer Eng Electrical Electronics Technology & related field
- ብዛት፡ 01
- የስራ ልምድ፡ 2/4
- ደመወዝ፡ 7155.00
- ደረጃ፡ XIV
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ከፍተኛ የኮምፒውተር ፕሮግራም ኦፊሰር(Higher computer programmer officer)
- ተፈላጊ የት/ት፡ MSc/MA/BA/BSC in computer science, software engineering & related field
- ብዛት፡ 01
- የስራ ልምድ፡ 4/6
- ደመወዝ፡ 7893.00
- ደረጃ፡ XV
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ከፍተኛ GIS ኦፊሰር (higher ‘HIS’ officer)
- ተፈላጊ የት/ት፡ MSc/ BSC in GIS
- ብዛት፡ 2
- የስራ ልምድ፡ 0/2
- ደመወዝ፡ 7893.00
- ደረጃ፡ XV
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ከፍተኛ ፎቶግራሜትሪ ኦፊሰር (Socio-economist)
- ተፈላጊ የት/ት፡ MA/BA in Sociology Economics /Geography/ cartography and related field
- ብዛት፡ 1
- የስራ ልምድ፡ 6/8
- ደመወዝ፡ 7155.00
- ደረጃ፡ XIV
The post Senior photgrammetery officer,Land Information system officer,Senior System Analysis & Design Officer,senior hardware & network officer,Higher computer programmer officer,higher ‘HIS’ officer,Socio-economist appeared first on AddisJobs.