የመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ አይቲ ሙያተኛ (IT)
- ተፈላጊ የት/ት፡ በኮምፖውተር ሳይንስ (ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ ባችለር ዲግሪ) የሥራ ልምድ 0 ዓመት
- ብዛት፡ 01
- ደመወዝ፡ 6,178.00
- ደረጃ፡ ረዳት ምሩቅ I
- የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ዋርፌር ዲፓርትመንት መምህር
- ተፈላጊ የት/ት፡ ባችለር ዲግሪና 10 ዓመት የስራ ልምድ ወይም ማስተርስ ዲግሪ 8 ዓመት የስራ ልምድ ወይም ዶክትሬት ዲግረ
- ብዛት፡ 01
- ደመወዝ፡ 10,470.00
- ደረጃ፡ ሌክቸረር
- የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት
ለሁሉም የስራ መደብ፡
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ጥቅጥቅም ሕክምና በነጻ እና የቤት አበል ይከፈላል፡፡
The post አይቲ ሙያተኛ (IT) ,ዋርፌር ዲፓርትመንት መምህር , appeared first on AddisJobs.