የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ የኢንፎርሜሽን ሴኩሪቲ ማኔጅመንት
- ተፈላጊ የት/ት፡ በኮምፒውተር ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፤ በኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ፣ MIS & IT ወይም በተመሳሳይ ሙያ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ት
- የስራልምድ፡ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዘርፍ ለመጀመሪያ ዲግሪ 4 ዓመት፣ 2ኛ ዲግሪ 1 ዓመት ፣ በኢንፎርሜሽን ደህንነት ወይም ተያያዥነት ባለው ዘርፍ የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል፡፡
- ብዛት፡ 05
- ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
- የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ጀማሪ ሀገር ውስጥ ግዢ ባለሙያ
- ተፈላጊ የት/ት፡ ፐርቸዚንግና ሰፕላይ ማኔጅመንት ዲፕሎማ/ሎጅስቲክስና ሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት ዲፕሎማ
- የስራልምድ፡ 0-1 ዓመት
- ብዛት፡ 02
- ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
- የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ጸሃፊ
- ተፈላጊ የት/ት፡ በሴክሬተሪያል ሳይንስ እና ቢሮ አስተዳደር ዲፕሎማ ያለው/ት
- የስራልምድ፡ 0 ዓመት
- ብዛት፡ 02
- ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
- የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ቢዝነስ አናሊስት
- ተፈላጊ የት/ት፡ በማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ቢዝነስ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ሎጅስቲክስ/ ሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት
- የስራልምድ፡ 0 ዓመት
- ብዛት፡ 1/1/2
- ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
- የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ማርኬቲንግ ማኔጅር
- ተፈላጊ የት/ት፡ ማርኬቲንግ፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት/ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን/
- የስራልምድ፡ 0 ዓመት
- ብዛት፡ 05
- ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
- የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ስራ አስኪያጅ
- ተፈላጊ የት/ት፡ በሆቴልና ቱሪዝም 10+3 ዲፕሎማ ሌቭል 4 ያለው/ት
- የስራልምድ፡ 2 ዓመት
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት
The post የኢንፎርሜሽን ሴኩሪቲ ማኔጅመንት ,ጀማሪ ሀገር ውስጥ ግዢ ባለሙያ ,ጸሃፊ ,ቢዝነስ አናሊስት ,ማርኬቲንግ ማኔጅር ,ስራ አስኪያጅ appeared first on AddisJobs.