ኣፍሮ-ጽዮን ክንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ.ማ ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ የስምሪት ክትትል ኦፊሰር
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- ከቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በተዘማጅ የትምህርት መስክ በዲፕሎማ የተመረቀ
- የሥራ ልምድ፡ 4 ዓመት እና ከዛ በላይ የሠራ
- ብዛት፡ 2
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ የስምሪት ሠራተኛ
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- ከቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በተዘማጅ የትምህርት መስክ በዲፕሎማ የተመረቀ
- የሥራ ልምድ፡ 1 ዓመት እና ከዛ በላይ የሠራ
- ብዛት፡ 4
ለሁሉም የስራ ምስክ፡
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
- ደመወዝ፡ በስምምነት
The post የስምሪት ክትትል ኦፊሰር ,የስምሪት ሠራተኛ appeared first on AddisJobs.