በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒየር አካውንትስ ኦፊሰር
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች
- ደመወዝ፡ 00
- ብዛት፡ 2
- የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት የሰራ/ች
- የስራ ቦታ፡ ሞጆ
- ደረጃ፡ -8
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ የፋይናንስና አስተዳደር ኃላፊ
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች
- ደመወዝ፡ 00
- ብዛት፡ 1
- የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት የሰራ/ች
- የስራ ቦታ፡ ኮምቦልቻ
- ደረጃ፡ -8
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ጁኒየር አሰስመንትና ክሊራንስ ኦፊሰር
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅምት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች
- ደመወዝ፡ 00
- ብዛት፡ 5
- የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት የሰራ/ች
- የስራ ቦታ፡ ዋ/መ/ቤት
- ደረጃ፡ – 4
The post ሲኒየር አካውንትስ ኦፊሰር ,የፋይናንስና አስተዳደር ኃላፊ ,ጁኒየር አሰስመንትና ክሊራንስ ኦፊሰር appeared first on AddisJobs.