Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

ጁኒየር ኬሚስት ,ስቶር ኪፐር

$
0
0

የመንግስት የልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር ሥር የሚተዳደረው አዳሚ ቱሉ የፀረ-ተባይ ማዘጋጀት አክስዮን ማህበር (የመንግስት ልማት ድርጅት የሆነው) ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ጁኒየር ኬሚስት
    • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- የመጀመሪያ ዲግሪ በአፕላይድ ኬሚስትሪ/በኬሚስትሪ እና 0 ዓመት የስራ ልምድ
    • ደመወዝ፡ 00
    • ብዛት፡ 1
    • የስራ ቦታ፡ ዝዋይ
    • ጾታ፡ ወንድ
  2. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ስቶር ኪፐር
    • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ/ቴክኒክና ሙያ 10+3/ ዲፕሎማ በኣካውንቲንግ/ በማቴሪያል ማኔጅመንት/ በሰፕላይስ ማኔጅመንት / በማኔጅመንት ያለው እና በሙያው 3 ዓመት የስራ ልምድ
    • ደመወዝ፡ 00
    • ብዛት፡ 1
    • የስራ ቦታ፡ ዝዋይ
    • ጾታ፡ ወንድ

The post ጁኒየር ኬሚስት ,ስቶር ኪፐር appeared first on AddisJobs.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles