ዋይቲዋይ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ.ማ ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ እስቶር ኃላፊ
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- በሰፕላይ ቼን ማኔጅመንት ቢኤ ዲግሪ እና የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ ያለው
- የሥራ ልምድ፡ 5 ዓመት እና ከዛ በላይ ፋብሪካ ውስጥ የሠራ ቢሆን ይመረጣል
- ብዛት፡ 2
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ፐርቼዘር
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- በፐርቼዚንግና ሰፕላይ ማኔጅመንት ዲግሪ/ዲፕሎማ እና የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ ያለው
- የሥራ ልምድ፡ ለዲግሪ 2 ዓመት ለዲፕሎማ 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ 2
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ኤክስኪዩቲቭ ሴክረተሪ
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- በሴክረተሪያል ሳይንስና ኦፊስ ማኔጅመንት ዲግሪ/ዲፕሎማ እና የኮምፒውተር እና የኢንተርኔት አጠቃቀም ችሎታ ያለው
- የሥራ ልምድ፡ ለዲግሪ 2 ዓመት ለዲፕሎማ 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ 2
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሾፌር
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- ከ10ኛ ክፍል በላይ
- የሥራ ልምድ፡ ከ2 ዓመት በላይ የሰራ ልምድ ያለውና ህዝብ 1(በድሮው 3ኛ መንጃ ፈቃድ ያለው)
- ብዛት፡ 2
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ጥበቃ
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- ከ8ኛ ክፍል በላይ
- የሥራ ልምድ፡ ከ1 ዓመት በላይ የሰራ ልምድ ያለው
- ብዛት፡ 2
ለሁሉም የስራ ምስክ፡
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
- ደመወዝ፡ በስምምነት
The post እስቶር ኃላፊ ,ፐርቼዘር ,ኤክስኪዩቲቭ ሴክረተሪ ,ሾፌር,ጥበቃ appeared first on AddisJobs.