የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝን ለማቋቋም ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ዋና ሥራ አስኪያጅ
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- በሃይድሮሎጂ በጂኦሎጂ፣ በውኃ ምህንድስና ወይም በተያያዥ የሥራ መስክ የአስተዳደር ልምድ ያለው/ት
- የስራ ልምድ፡ ማስተርስ ሳይንስ 8 ዓመት ፣ ዶክትሬት 6 ዓመት
- ደመወዝ፡ 16,000.00
- ብዛት፡ 1
- ቆላ አበል ፡ 30%
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ም/ሥራ አስኪያጅ
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- በሃይድሮሎጂ በጂኦሎጂ፣ በውኃ ምህንድስና ወይም በመካኒካል ምህንድስና እና ከቦታው ጋር ተያያዥነት ያለው የአመራርነት ችሎታ ያለው/ት
- የስራ ልምድ፡ ማስተርስ ሳይንስ 8 ዓመት ፣ ዶክትሬት 6 ዓመት
- ደመወዝ፡ 15,000.00
- ብዛት፡ 1
- ቆላ አበል ፡ 30%
The post ዋና ሥራ አስኪያጅ, appeared first on AddisJobs.