Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

ኳንቲቲ ሰርቨየር, ሳኒተሪ ኢንጂነር, ስትራክቸራል ኢንጂነር , ድራፍትስ ማን

$
0
0

አስቸኳይ የቅጥር ማስታወቂያ

ሲግኒቸር ኮንሰልቲንግ አርክቴክቶችና መሃንዲሶች ኃ/የተ/የግ/ማ ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን ለውድድር ይጋብዛል፡፡

  1. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ኳንቲቲ ሰርቨየር
    • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ወይም ተመሳሳይ
    • የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ

ብዛት፡ 1

  1. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሳኒተሪ ኢንጂነር
    • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በውሃ ምህንድስና
    • የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
    • ብዛት፡ 1
  2. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ስትራክቸራል ኢንጂነር
    • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ወይም ተመሳሳይ
    • የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
    • ብዛት፡ 1
  3. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ድራፍትስ ማን
    • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- አድቫንስ ዲፕሎማ በሲቪል (በድራፍቲንግ)
    • የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
    • ብዛት፡ 1

ለሁሉም፡

  • ደመወዝ፡ በስምምነት
  • ጾታ፡ አይለይም
  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

The post ኳንቲቲ ሰርቨየር, ሳኒተሪ ኢንጂነር, ስትራክቸራል ኢንጂነር , ድራፍትስ ማን appeared first on AddisJobs.


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Latest Images

Trending Articles



Latest Images