የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ጀማሪ ሲቪል መሀንዲስ
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ኢንጅነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪና የ0 ዓመት የስራ ልምድ፡፡(በ2008ዓ.ም የተመረቀና ከ3 ነጥብ በላይ ያለው/ት)
- ደመወዝ፡ 00
- ብዛት፡ 4
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሪከርድና ማህደር ሰራተኛ
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በላይብረሪ ሳይንስ/ በማኔጅመንት / በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የት/ት መስክ ደረጃ IV ዲፕሎማና በሙያው የ4 ዓመት የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡ 00
- ብዛት፡ 1
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ጀማሪ ፋርማሲ ቴክኒሺያን
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- ከታወቀ የጤና ተቋም በፋርማሲ ደረጃ IV ዲፕሎማ በሙያው የ0 ዓመት የስራ ልምድ፡፡(በ2007 እና 2008ዓ.ም የተመረቀና ከ90 በላይ ውጤት ያለው/ት COC ማቅረብ የሚችል/ችል)
- ደመወዝ፡ 00
- ብዛት፡ 1
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ከፍተኛ ክሌም ኤክስፐርት
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በሲቪል ኢንጅነሪንግ / በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ በሙያው የ4 ዓመት የስራ ልምድ (በክሌም ኤክስፐርት በቂ ልምድ ያለው/ት)
- ደመወዝ፡ በድርጅቱ እስኬል መሠረት
- ብዛት፡ 1
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ልዩ ተንቀሳቃሽ ኦፕሬተር
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- 12ኛ ክፍል ወይም በአዲሱ የት/ት ፖሊሲ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች፣ የልዩ ተንቀሳቃሽ መንጃ ፈቃድ ያለው/ት እና በሙያው የ4 ዓመት የስራ ልምድ (በግሬደርና ሎደር የስራ ልምድ ያለው)
- ደመወዝ፡ 00
- ብዛት፡ 2
ለሁሉም የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባThe post ጀማሪ ሲቪል መሀንዲስ ,ሪከርድና ማህደር ሰራተኛ , ጀማሪ ፋርማሲ ቴክኒሺያን , ከፍተኛ ክሌም ኤክስፐርት , ልዩ ተንቀሳቃሽ ኦፕሬተር appeared first on AddisJobs.