መርሶ ኃ.የተ.የግ.ማ በሚከተሉት የስራ መደቦች ላይ ሰራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ነርስ
ዲፕሎማ ወይም 10+4
1 አመት የስራ ልምድ ያላት
የሲኦሲ ማረጋገጫ ያላት
ደመወዝ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
ብዛት 5
የሥራ መደብ መጠሪያ፡ እንግዳ ተቀባይ/የሽያጭ ሰራተኛ
በሰርተፊኬት የተመረቀች
ይሩ የመግባባት ችሎታ ያላት
መሰረታዊ የኮሚፒውተር ችሎታ
ደመወዝ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
ብዛት 4