Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

ሂሳብ ሰራተኛ: ፀሐፊ: ምህንድስና ክፍል ሀላፊ: ፎርማን እና ሌሎች ስራዎች

$
0
0

በረካ ኮንስትራክሽን ደረጃ 1 ኮንትራክተር ሲሆን ለሚሰራቸው የተለያዩ የግንባታ ፕሮጀክቶች የሚከተሉትን የሰው ሀይል አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ፕሮጀክት ስራ አስኪያጅ
የትምህርት ዓይነት/ሙያ
በሲቪል ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም አድቫንስድ ዲፕሎማ
የስራ ልምድ – ለዲግሪ 5 ለዲፕሎማ 7 አመትና ከዚያ በላይ አግባብ ያለው የስራ ልምድ
ብዛት 4
የስራ ቦታ በተለያዩ ፕሮጀክቶች
የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሂሳብ ሰራተኛ
የትምህርት ዓይነት/ሙያ
በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ/ አድቫንስ ዲፕሎማ ያለው/ት
የስራ ልምድ – ለዲግሪ 3 ለዲፕሎማ 6 አመትና ከዚያ በላይ አግባብ ያለው የስራ ልምድ
ብዛት 5
የስራ ቦታ ዋናው መ/ቤት እና ፕሮጀክቶች
የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ምህንድስና ክፍል ሀላፊ
የትምህርት ዓይነት/ሙያ
በሲቪል ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም አድቫንስድ ዲፕሎማ
የስራ ልምድ – ለዲግሪ 5 ለዲፕሎማ 8 አመትና ከዚያ በላይ አግባብ ያለው የስራ ልምድ
ብዛት 2
የስራ ቦታ ዋናው መ/ቤት
የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ፀሐፊ
የትምህርት ዓይነት/ሙያ
ዲፕሎማ በሴክቴተሪያል ሳይንስ የተመረቀች
የስራ ልምድ – በስራ መደቡ 3 አመትና ከዚያ በላይ የሰራች
ብዛት 4
የስራ ቦታ ዋናው መ/ቤት
የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ፎርማን
የትምህርት ዓይነት/ሙያ
ከታወቀ ቴክኒክና ሙያ (10+3) ወይም ተመሳሳይ ዘርፍ ዲፕሎማ ያለው/ት 12ኛ ክፍያ ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች
የስራ ልምድ – 4/8 አመትና ከዚያ በላይ አግባብ ያለው የስራ ልምድ
ብዛት 5
የስራ ቦታ ፕሮጀክቶች


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles