ትራኮን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ ቀጥሎ በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የገበያ ጥናትና የደንበኞች አገልግሎት ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ወይም በኢኮኖሚክስ የትምህርት መስክ በኤም.ኤ ዲግሪ ወይም በቢኤ ዲግሪ የተመረቀ/ች
- ብዛት – 1
- የስራ ልምድ
- ለኤም.ኤ ዲግሪ 2 ዓመት ለቢኤ ዲግሪ 4 ዓመት አግባብ ያለው የስራልምድ
- የስራ ቦታ – አዲስ አበባ
- ጾታ – ወ/ሴ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሎጂስቲክስ እና አቅርቦት ክፍል ኃላፊ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በፕሮኪዩርመንት እና ሳፕላይ ማኔጅመንት ወይም በቢዝነስ ማኔጅመንት የትምህርት መስክ ዲግሪ ወይም በዲፕሎማ የተመረቀ/ች
- ብዛት – 1
- የስራ ልምድ
- ዲግሪ 2 ዓመት ለዲፕሎማ 4 ዓመት አግባብ ያለው የስራልምድ
- የስራ ቦታ – አዲስ አበባ
- ጾታ – ወ/ሴ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሽያጭ ክፍል ኃላፊ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ወይም በቢዝነስ አድሚንስትሬሽን ወይም በኢኮኖሚክስ የትምህርት መስክ በቢኤ ዲግሪ የተመረቀ/ች
- ብዛት – 1
- የስራ ልምድ
- 3 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ ቢያንስ 1 ዓመት በኃላፊነት የሠራ/ች
- የስራ ቦታ – አዲስ አበባ
- ጾታ – ወ/ሴ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሴክሬታሪ (የቢሮ ፀሐፊ)
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በሰክሬታሪል ሳይንስና ኦፊስ አድሚንስትሬሽን የትምህርት መስክ በዲፕሎማ ወይም በሌቭል IV የተመረቀ/ች
- ብዛት – 1
- የስራ ልምድ
- 2 ዓመት በላይ አግባብ ያለው የስራልምድ
- የስራ ቦታ – አዲስ አበባ
- ጾታ – ሴ