ድርጅታችን መንበረና አመለ ኢንጂነሪንግ ኃ.የተ.የግ.ማ ከዚህ ቀጥሎ በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ቴስቲንግ ኦፊሰር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- የመጀመሪያ ዲግሪ (BSc) በባዮሎጂ፣ በማይክሮባዮሎጂ ወይም በባዮቴክኖሎጂ የትምህርት ዘርፍ እና 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት 1
- ደሞወዝ በድርጅቱ እስኬል መሰረት
- የስራ ቦታ ብሌስ አግሪ ፋድ ላብራቶሪ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ጀማሪ የላብራቶሪ ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- የመጀመሪያ ዲግሪ (BSc) በባዮሎጂ፣ በማይክሮባዮሎጂ ወይም በባዮቴክኖሎጂ የትምህርት ዘርፍ እና 0 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- የስራ ልምድ
- በሙያው 4 ዓመት ከዚያ በላይ የሰራ/ች
- ብዛት 1
- ደሞወዝ በድርጅቱ እስኬል መሰረት
- የስራ ቦታ ብሌስ አግሪ ፋድ ላብራቶሪ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሞተረኛ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- 10ኛ ክፍያ ያጠናቀቀና 1ኛ ደረጃ የመንጃ ፈቃድ ያለው ሆኖ በሙያው ከ2 ዓመት የስራ
- ጾታ ወንድ
- ብዛት 1
- የስራ ቦታ ብሌስ አግሪ ፋድ ላብራቶሪ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሹፌር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- 10ኛ ክፍያ ያጠናቀቀና 4ኛ ደረጃ የመንጃ ፈቃድ ያለው ሆኖ በሙያው ከ4 ዓመት የስራ ቢቻል የመካኒክነት ችሎታ ያለው
- ጾታ ወንድ
- ደሞወዝ በድርጅቱ እስኬል መሰረት
- ብዛት 1
- የስራ ቦታ ብሌስ አግሪ ፋድ ላብራቶሪ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማ