Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

የእንጨት ስራዎች ባለሙያ: የእንጨት ስራዎች ወርክሾፕ ኃላፊ: የቢሮ እና የሳይት መሃንዲስ እና ሌሎች ስራዎች

$
0
0

ድርጅታችን መንበረና አመለ ኢንጂነሪንግ ኃ.የተ.የግ.ማ ከዚህ ቀጥሎ በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደቦች ላይ  አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የልዩ ልዩ እንጨት ስራዎች ወርክሾፕ ኃላፊ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በእንጨት ስራ ሙያ ዲፕሎማ ያለው/ት
  • የስራ ልምድ     
    • በሙያው 8 ዓመት ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ሆኖ በተለይ በእንጨት በር ስራ በቂ ልምድ ያለው ባለሙያ ተመራጭ ይሆናል
  • ብዛት                                      1
  • ደሞወዝ                                     በስምምነት
  • የስራ ቦታ            አ/አበባ     
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የልዩ ልዩ የእንጨት ስራ ዲዛይንና የስራ ዝርዝር ዋጋ ትመና ባለሙያ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ የኮሌጅ ዲፕሎማ ያለው/ት
  • የስራ ልምድ     
    • በሙያው 4 ዓመት ከዚያ በላይ የሰራ/ች
  • ብዛት                                      1
  • ደሞወዝ                                     በስምምነት
  • የስራ ቦታ            አ/አበባ     
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የተለያዩ የእንጨት ስራዎች ባለሙያ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ኮሌጅ ዲፕሎማ ያለው/ት
  • የስራ ልምድ     
    • በሙያው ከ2 ዓመት ከዚያ በላይ የሰራ/ች ሆኖ በተለይ በበር ስራ፣ ፐርሊን ፓርኬ … ወዘተ በቂለ ልምድ ያለው/ት
  • ብዛት                                      2
  • ደሞወዝ                                     በስምምነት
  • የስራ ቦታ            አ/አበባ     
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የቢሮ እና የሳይት መሃንዲስ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • በሲቪል ምህንድስና ወይም በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት በመጀመሪያ ድግሪ የተመረቀ
  • የስራ ልምድ      4 ዓመትና ከዚያ በላይ
  • ብዛት                                      1
  • ደሞወዝ                                     በስምምነት
  • የስራ ቦታ            ፕሮጀክት ላይ  
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የቢሮ እና የሳይት መሃንዲስ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • በሲቪል ምህንድስና ወይም በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት በመጀመሪያ ድግሪ የተመረቀ
  • የስራ ልምድ      2 ዓመትና ከዚያ በላይ
  • ብዛት                                      1
  • ደሞወዝ                                     በስምምነት
  • የስራ ቦታ            ፕሮጀክት ላይ  

Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles