ዋልታ ኢንፎርሜሽን ማዕከል አ.ማ ከዚህ ቀጥሎ በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል
የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ኮስት አካውንታንት
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ
ብዛት 1
የስራ ልምድ 5/3
የስራ ቦታ አዲስ አበባ
የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የግዥ ክፍል ኃላፊ
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
የመጀመሪያ ዲግሪ/ 2ኛ ዲግሪ በግዥ በንብረት አስተዳደር በአካውንቲንግ ወይም መሰል ሙያ
የስራ ልምድ
በሙያው 4 ዓመት ከዚያ በላይ የሰራ/ች
ብዛት 1
የስራ ልምድ 5/3
የስራ ቦታ አዲስ አበባ