ድርጅታችን ኢ ጄኔሬቲንግ ሴትስ ኃ.የተ.የግ.ማ ኤሌክትሮ ሜካኒካል ኢንጂነር ወይም ሜካኒካል ኢንጂነር አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ኤሌክትሮ ሜካኒካል ኢንጂነር ወይም ሜካኒካል ኢንጂነር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በሜካኒካል ኢንጂነሪንግ ወይም በሜካኒካል ኢንጂነሪንግ /በሞተር ተሸከርካሪ ፎከስ/ እንዲሁም በኤሌክትሮ ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ/ በዲግሪ ወይም ዲፕሎማ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ
- 2 ዓመት ለዲግሪ እንዲሁም ለዲፕሎማ 3 ዓመትና ከዛ በላይ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት – 2
- ደሞወዝ – በስምምነት
- የስራ ቦታ፡ – ታጠቅ ኢንዱስትሪያል ዞን/ትራንስፖርት ድርጅት ያቀርባል፡፡