Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

የሽያጭ ሰራተኛ እና ሾፌር ስራዎች

$
0
0

ድርጅታችን ሙሶ ሰርቨይንግ እና ኮንስትራክሽን መሳሪያዎች አስመጪ ከዚህ ቀጥሎ በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደቦች ላይ  አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሽያጭ ሰራተኛ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • በማርኬቲንግ ወይንም በሴልስማንሺፕ የመጀመሪያ ዲግሪና በሙያው ከ2 ዓመት በላይ የስራ ልምድ እና መሰረታዊ የኮምፒውተር ስልጠና ክህሎት እና ልምድ ያለው
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሽያጭ ሰራተኛ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • በኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ የመጀመሪያ ደረጃ ዲግሪና በሙያው የ2 ዓመት የስራ ልምድ
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሾፌር
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ከ8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና በቀድሞ መንጃ ፈቃድ 3ኛ ደረጃ ያለው እና የ5 ዓመት የስራ ልምድ
  1. ደመወዝ  በድርጅቱ ስኬል መሰረት

Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162