ድርጅታችን ቃሊቲ የብረታብረት ፋብሪካ ከዚህ ቀጥሎ በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የአሰራር ማሻሻያ ከፍተኛ ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በሜካኒካል ምህንድስና/ በኢንዱስትሪያል ምህንድስና በማኑፋክቸሪንግ ምህንድስና/ በሜታል ቴክኖሎጂ /በማኔጅምንት /በቢዝነስ አድሚንስትሬሽን የመጀመሪያ ዲግሪና 4/6 ዓመት የሰራ ልምድ
- ብዛት 1
- ደሞወዝ ማራኪ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ አውቶ መካኒክ II
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከታወቀ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ት/ቤት በአውቶ መካኒክስ /10+3/ ወይም ደረጃ IV ዲፕሎማና 0 ዓመት የስራ ልምድ ወይም ከታወቀ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ት/ቤት በአውቶ መካኒክስ 10+2 ወይም ደረጃ III ሰርተፍኬትና የ2 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት 1
- ደሞወዝ ማራኪ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሽያጭና ማስተዋወቂያ ዋና ክፍል ኃላፊ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በኢንዱስትሪያል ምህንድስና / በሜካኒካል ምህንድስና/ በማኑፋክቸሪንግ ምህንድስና/ በብረታ ብረት ምህንድስና / የመጀመሪያ ዲግሪና የ5 ዓመት የስራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 1 ዓመት በኃላፊነት ወይም በከፍተኛ የሙያ የስራ መደብ ላይ የሰራ
- ብዛት 1
- ደሞወዝ ማራኪ