Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

አካውንታት እና እቃ ግዢ ስራዎች

$
0
0

ድርጅታችን ካሌብ አገልግሎት ሰጪ ፈርመርስ ሃውስ ኃ.የተ.የግ.ማ ከዚህ ቀጥሎ በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደቦች ላይ  አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ አካውንታት
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲን የተመረቀ/ች ፒስትሪ አካውንቲንግ እውቀት ያለው/ት
  • የስራ ልምድ      2 ዓመት በሙያው የሰራ
  • ብዛት                                      2
  • ደሞወዝ                                     በስምምነት
  • የስራ ቦታ            አ/አበባ     
    1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የግዥ ሰራተኛ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ፐርቼዚንግና ሰፕላይ ማኔጅመንት ወይም በማርኬቲንግ ማኔጅመንት በዲፕሎማ 10+3 የተመረቀ/ች
  • ብዛት                                      1
  • ደሞወዝ                                     በስምምነት
  • የስራ ቦታ            አ/አበባ     

Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Latest Images

Trending Articles



Latest Images