Quantcast
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

የሰው ሃይል ኦፊሰር : እቃ ግዢ: ጸሀፊ: ስቶር ኪፐር እና ሌሎች ስራዎች

መቄዶንያ የአረጋውያንና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ከዚህ ቀጥሎ በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደቦች ላይ  አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሰው ሃይል ኦፊሰር
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ BA/ ዲፕሎማ ያለው/ላት
  • የስራ ልምድ      2/4 ዓመት ልምድ
  • ብዛት                                      1
  • ደሞወዝ                                     በስምምነት
  • የስራ ቦታ            አ/አበባ     
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የግዢ ሰራተኛ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ ፐርቼዚንግ ኤንድ ሰፕላይ ማኔጅመንት የኮሌጅ ዲፕሎማ
  • የስራ ልምድ      ቢያንስ አግባብ ያለው 2 ዓመት ልምድ
  • ብዛት                                      1
  • ደሞወዝ                                     በስምምነት
  • የስራ ቦታ            አ/አበባ     
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ጸሐፊ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በሴክሬታሪያል ሳይንስና በቢሮ አስተዳደር/በኦፊስ ማኔጅመንት ዲፕሎማ ያላት
  • የስራ ልምድ      ቢያንስ አግባብ ያለው 2 ዓመት ልምድ
  • ብዛት                                      1
  • ደሞወዝ                                     በስምምነት
  • የስራ ቦታ            አ/አበባ     
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ እስቶር ኪፐር
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ ፐርቼዚንግ ኤንድ ሰፕላይ ማኔጅመንት የኮሌጅ ዲፕሎማ ያላት
  • የስራ ልምድ      ቢያንስ አግባብ ያለው 4 ዓመት ልምድ
  • ብዛት                                      2
  • ደሞወዝ                                     በስምምነት
  • የስራ ቦታ            አ/አበባ
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሪከርድና ማህደር ሰራተኛ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ደረጃ 3 ደረጃ 4 ስልጠና ያጠናቀቀ ወይም በቀድመው 10+2 / 10+3 ከሙያና ቴክኒክ ያጠናቀቀ በሰው ኃይል አስተዳደር፣ በኦፊስ ማኔጅመንት እና ተመሳሳይ ፊልድ
  • የስራ ልምድ      ቢያንስ አግባብ ያለው 2 ዓመት ልምድ
  • ብዛት                                      1
  • ደሞወዝ                                     በስምምነት
  • የስራ ቦታ            አ/አበባ     
  1.  የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የተሸከርካሪ ስምሪት ባለሙያ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ከታወቀ ኮሌጅ በአውቶ መካኒክ ወይም ተመሳሳይ ፊልድ ዲፕሎማ ያለው/ት
  • የስራ ልምድ      ቢያንስ አግባብ ያለው 4 ዓመት ልምድ
  • ብዛት                                      1
  • ደሞወዝ                                     በስምምነት
  • የስራ ቦታ            አ/አበባ     

Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles