ድርጅታችን ክላሲክ ፓኬጂንግ ከዚህ ቀጥሎ በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የምርት ሱፐርቫይዘር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በሙያና ቴክኒክ ትምህርት 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ወይም በድሮ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
- የስራ ልምድ በፋብሪካ ውስጥ ከ4 ዓመት በላይ የሰራ
- ብዛት 2
- ደሞወዝ በስምምነት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒየር መካኒክ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በሙያና ቴክኒክ ትምህርት 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ወይም በድሮ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
- የስራ ልምድ – በፋብሪካ ውስጥ ከ3 ዓመት በላይ የሰራ በቂ ዕውቀት ያለው
- ብዛት – 1
- ደሞወዝ – በስምምነት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሽያጭ ሰራተኛ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ዲፕሎማ ማርቲንግ/ ማኔጅመንት ያለው/ት
- የስራ ልምድ – በሽያጭ ሰራተኝነት 3 ዓመት በማምረቻ ኢንዱስትሪ የሰራ/ች
- ብዛት – 2
- ደሞወዝ – በስምምነት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ አስተዳደርና ፋይናንስ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ዲግሪ በአካውንቲንግ
- የስራ ልምድ – ፒስትሪ እውቀት ያለው/ት 5 ዓመት በማምረቻ ኢንዱስትሪ የሰራ/ች
- ብዛት – 1
- ደሞወዝ – በስምምነት