Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

ኤሌክትሪሽያን : ጎሚስታ: በያጅ : ሾፌር – 9 ክፍት የስራ ቦታዎች

$
0
0

ኢንተር ስቴትስ ኤክስፕረስ ትራንስፖርት ኃ/የተ/የግ/ማህበር በሚከተሉት የሥራ መደቦች ላይ  አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል

  1. የሥራ መደብ መጠሪያኤሌክትሪሽያን
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በአውቶሞቲቭ 10+3 እና ከዚያን በላይ
  • የስራ ልምድ       4 ዓመት በሙያው ያገለገለ
  • ብዛት                                      አንድ (01)
  • የስራ ቦታ      አዲስ አበባ
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ዌልደር ( በያጅ )
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ዲፕሎማ Welding Or General Metal Fabrication ያለው
  • የስራ ልምድ      2 አመት በዌልደር የስራ ልምድ ያለው
  • ብዛት                                      አንድ (01)
  • የስራ ቦታ      አዲስ አበባ
  1. የሥራ መደብ መጠሪያጎሚስታ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ 6ኛ ክፍልና ከዚም በላይ የት/ደረጃ ያለው
  • የስራ ልምድ      4 አመትና ከዚያ በላይ በስራው ያገለገለ
  • ብዛት                                      ( 01 )
  • የስራ ቦታ      አዲስ አበባ
  1. የሥራ መደብ መጠሪያየከባድ መኪና ሹፌር (የቦቴ)
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • 8ኛ ክፍልና ከዚያም በላይ የድሮው 5+ኛ መንጃ ፍቃድ ወይም ፈሳሽ ጭነት 2 መንጃ ፈቃድ ያለው
  • የስራ ልምድ                         3 ዓመት እና ከዛ በላይ
  • ብዛት                                                  5
  • የስራ ቦታ           አዲስ አበባ
  1. የሥራ መደብ መጠሪያየአነስተኛ መኪና ተሸከርካሪ ሹፌር
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍልና ከዚያም በላይ 3ኛ መንጃ ፍቃድ ያለው
  • የስራ ልምድ             3 ዓመት እና ከዛ በላይ
  • ብዛት                                      1
  • የስራ ቦታ      አዲስ አበባ

Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles