ፈጣን ድንበር ተሸጋሪ ደረጃ አንድ ምድብ ሀ የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ባለንብረቶች ማህበር ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የገበያ ጥናትና ጭነት ኦፊሰር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከታወቀ ዩኒቨርስቲ ወይም ኮሌጅ በማርኬቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ ስታትስቲክስ ወይም በተመሳሳይ በትራንስፖርት ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ዲግሪ/ዲፕሎማ የተመረቀ/ች እና መሰረታዊ የኮምቲውተር ዕውቀት ያለው/ት
- የስራ ልምድ
- በሃላፊነት በዲግሪ 2 ዓመት / በዲፕሎማ 4 ዓመት በደረቅ ጭነት ትራንስፖርት ድርጅት የሠራ/የሰራች ወይም ቢቻል በማህበራት ውስጥ የስራ ልምድ ያለው/ት ይመረጣል
- ብዛት 1
- ደሞወዝ በስምምነት
- የስራ ቦታ ዋናው መ/ቤት አዲስ አበባ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ዋና ገንዘብ ያዥ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በአካውንቲንግ ከቴክኒክና ቮኬሽናል ወይም /10+3/ ዲፕyሎማ
- የስራ ልምድ
- በገንዘብ ያዥነት ወይም ከፋይነት 5 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ/ች
- ብዛት 1
- ደሞወዝ በስምምነት
- የስራ ቦታ ዋናው መ/ቤት አዲስ አበባ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሞተረኛ/ፖስተኛ ወይም ጉዳይ አስፈጻሚ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀና ከዚያ በላይ
- የስራ ልምድ
- በስራው 2 ዓመት በሞተር ሳክል መንዳት የስራ ልምድና የአንደኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው
- ጾታ ወንድ
- ብዛት 1
- ደሞወዝ በስምምነት
የስራ ቦታ ዋናው መ/ቤት አዲስ አበባ