በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ከፍተኛ የኢነርጂ መሃንዲስ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ኤም.ኤስ ሲ /ቢ.ኤስ ዲግሪ በኤሌክትሪካል/ኬሚካል/ኬሚካል ምህንድስና
- የስራ ልምድ 4/6 ዓመት
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 9,555.00
- የስራ ቦታ ሙገር
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ በያጅ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- መካኒካል/ ብየዳ ቴክኖሎጂ AD/Dp/10+3/ 10+2 / 10+1
- የስራ ልምድ 0/2/4/6 ዓመት
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 4,459.00
- የስራ ቦታ ሙገር
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሴኩሪቲ ሽፍት መሪ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ቀለም/የውትድና ሙያ 10+1 / 10ኛ
- የስራ ልምድ 2/4 ዓመት
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 2,518.00
- የስራ ቦታ ሙገር
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሴኩሪቲ ጋርድ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ቀለም/የውትድና ሙያ 8/7/6
- የስራ ልምድ 0/2/4 ዓመት
- ብዛት 6
- ደሞወዝ 1,423.00
- የስራ ቦታ አዲስ አበባና ታጠቅ