አፍሮ-ጽዮን ኮንስትራክሽን በሚከተሉት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የፕሮጀክት መሳሪያ አስተዳደር እና የጥገና ክፍል ኃላፊ
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
ቢ.ኤስ ሲ ድግሪ በመካኒካል ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳ ሙያ ዘርፍ ያለው/ያላት
የስራ ልምድ
5 ዓመት እና ከዛ በላይ በመካኒካል ኢንጅነሪንግ/ በተመሳሳይ ሙያ የሰራ/ች
ብዛት 5
ደሞወዝ በስምምነት
የስራ ቦታ ሁሉም ፕሮጀክት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ፕላንት ማናጀር
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
ቢ.ኤስ ድግሪ በመካኒካል ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳ ሙያ ዘርፍ ያለው/ያላት
የስራ ልምድ
8 ዓመት እና ከዛ በላይ በሙብረ የሰራ/ች
ብዛት 1
ደሞወዝ በስምምነት
የስራ ቦታ አዲስ አበባ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ክሬሸር ኤሌክትርሺያን
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
ዲፕሎማ በኢንዱስትሪያል ኤሌክትሪክ ያለው/ያላት
የስራ ልምድ
8 ዓመት እና ከዛ በላይ በሙያው የሰራ/ች
ብዛት 4
ደሞወዝ በስምምነት
የስራ ቦታ ሁሉም ፕሮጀክት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ክሬሸር መካኒክ
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
ዲፕሎማ በአውቶ መካኒክ ያለው/ያላት
የስራ ልምድ
8 ዓመት እና ከዛ በላይ በሙያው የሰራ/ች
ብዛት 4
ደሞወዝ በስምምነት
የስራ ቦታ ሁሉም ፕሮጀክት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሲንየር መካኒክ
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
ዲፕሎማ በአውቶ መካኒክ ያለው/ያላት
የስራ ልምድ
10 ዓመት እና ከዛ በላይ በሙያው የሰራ/ች
ብዛት 6
ደሞወዝ በስምምነት
የስራ ቦታ ሁሉም ፕሮጀክት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ጋራዥ ፎርማን
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
ዲፕሎማ በአውቶ መካኒክ ያለው/ያላት
የስራ ልምድ
12 ዓመት እና ከዛ በላይ በሙያው የሰራ/ች
ብዛት 2
ደሞወዝ በስምምነት
የስራ ቦታ ሁሉም ፕሮጀክት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ አውቶ ኤሌክትርሺያን
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
ዲፕሎማ በአውቶ ኤሌክትርሺያን ያለው/ያላት
የስራ ልምድ
10 ዓመት እና ከዛ በላይ በሙያው የሰራ/ች
ብዛት 5
ደሞወዝ በስምምነት
የስራ ቦታ ሁሉም ፕሮጀክት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሲንየር አካውንታት
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
በኢንፖርት እና በኤክስፖርት ትራንስፖርት የሰራ/ች
የስራ ልምድ
2 ዓመት እና ከዛ በላይ በዘርፉ የሰራ/ች
ብዛት 4
ደሞወዝ በስምምነት
የስራ ቦታ አዲስ አበባ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሞተረኛ
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
መንጃ ፍቃድ ያለው
የስራ ልምድ
2 ዓመት እና ከዛ በላይ የስራ ልምድ ያለው
ብዛት 2
ደሞወዝ በስምምነት
የስራ ቦታ አዲስ አበባ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ገንዘብ ያዥ
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
ከታወቀ የትምህርት ተቋም ዲፕሎማ /10+3/ በአካውንቲንግ፣ በባንክና ፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ ያላት
የስራ ልምድ
2 ዓመት በገንዘብ ያዥ የስራ መደብ የሰራች
ብዛት 7
ደሞወዝ በስምምነት
የስራ ቦታ ሁሉም ፕሮጀክት