የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ከፍተኛ የፕላን ኦፊሰር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በኢኮኖሚክስ/ በማኔጅመንት/ በስታትስቲክስ ወይም በተመሳሳይ የትምሕርት መስክ ሁለተኛ ዲግሪና የ4 ዓመት የስራ ልምድ ወይም ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በኢኮኖሚክስ/ በማኔጅመንት/በስታትስቲክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና የ6 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 6893
- የስራ ቦታ አዲስ አበባ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ጀማሪ ውሃና ፍሳሽ ሲስተም ቴክኒሽያን
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከታወቀ ኮሌጅ/የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኮሌጅ በሳኒተሪያን ኢንጅነሪንግ/ በሲቪል ኢንጂነሪንግ /በቧንቧ ስራ/ በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ / የትምሕርት መስክ ደረጃ IV ዲፕሎማና የ0 ዓመት የስራ ልምድ፡፡ (COC ማቅረብ የሚችል)
- ብዛት 3
- ደሞወዝ 2873
- የስራ ቦታ አዲስ አበባ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ከፍተኛ የሕግ ጥናትና የኮንትራት ክትትል ኦፊሰር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በህግ ሁለተኛ ዲግሪና በሙያው የ4 ዓመት የስራ ልምድ ወይም ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በህግ የመጀመሪያ ዲግሪና በሙያው የ6 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 9443
- የስራ ቦታ አዲስ አበባ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ረዳት የፋይናንስ ኦዲተር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በፋይናንስና በአካውንቲንግ/ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ የ2 ዓመት የኦዲት የስራ ልምድ፡፡
- ብዛት 1
- ደሞወዝ 4703
- የስራ ቦታ አዲስ አበባ