Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

ፀሐፊና ገንዘብ ያዥ: ጉዳይ አስፈፃሚ: ሥራ አስኪያጅ ክፍት የስራ ቦታዎች

$
0
0

የአማኑኤል ፀጋ የከተማ ንግድ ሱቅ ቤቶች ልማት አ/ማ ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ  አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የንግድ ማዕከል ሥራ አስኪያጅ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • በማኔጅመንት ወይም በአካውንቲንግ ወይም በኢኮኖሚክስ በቢኤ ዲግሪ ተመርቆ ከ5 ዓመት በላይ የስራና በመስኩ በከፍተኛ አመራር ውስጥ ያገለገለ
  • ፆታ              አይለይም
  • ብዛት                          1
  • ደሞወዝ                         በስምምነት
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሂሳብ ፀሐፊና ገንዘብ ያዥ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ከታወቀ ዩኒቨርስቲ፣ ኮሌጅ ወይም TVET በዲፕሎማ የተመረቀና በመስኩ በንግድ ድርጅቶች ውስጥ 3 ዓመት የሰራ
  • ፆታ               አይለይም
  • ብዛት                          1
  • ደሞወዝ                         በስምምነት
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ጉዳይ አስፈፃሚና የኪራይ ተቆጣጣሪ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ከሆነ 4 ዓመት የስራ የኮሌጅ ዲፕሎማ ከሆነ 2 ዓመት የሰራ
  • ፆታ              አይለይም
  • ብዛት                          1
  • ደሞወዝ                         በስምምነት

Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles