የአዲስ-አፍሪካ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዝቢሽን ማዕከል አክስዮን ማህበር ጽ/ቤት ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ም/ዋና ስራ አስኪያጅ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በማርኬቲንግ ከታወቀ ዮኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በማኔጅመንት /ኢኮኖሚክስ/ ማርኬቲንግ ማኔጀመንት ሁለተኛ ዲግሪና ከዚያ በላይ ያለው ያላት
- የስራ ልምድ በሙያው ቢያንስ 8/6 ዓመት በሃላፊነት የስራ/ች
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የአስተዳደርና ፋናንስ ስራ አስኪያጅ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ /ኮሌጅ በማኔጅመንት ወይም በአካውንቲንግ ሁለተኛ ዲግሪ /የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ት
- የስራ ልምድ በሙያው 10 ዓመት የሰራ ከዚያ ውስጥ ቢያንስ 6 ዓመት በሃላፊነት የሰራ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒየር ማርኬቲንግ ኦፊሰር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ /ኮሌጅ በማኔጅመንት/በኢኮኖሚክስ /ማርኬቲንግ ማኔጅመንት ሁለተኛ/ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ት
- የስራ ልምድ በሙያው ቢያንስ 2/6 ዓመት የሰራ/ች
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ማርኬቲንግ ኦፊሰር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ /ኮሌጅ በማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ት
- የስራ ልምድ በሙያው ቢያንስ 4 ዓመት የሰራ/ች