Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

ፀሀፊ: ሒሳብ ሰራተኛ: ጽዳት: ስራ አስኬያጅ እና ጉዳይ አስፈጻሚ ክፍት የስራ ቦታዎች

$
0
0

አጌንቢ የህንፃ ስራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ ቀጥሎ በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደቦች ላይ  አመልካቾች በቋሚነት አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ስራ አስኬያጅ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ/ በስራ አሰራር ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ የተመረቀና የኮምፒውተር እውቀት ያለው
  • የስራ ልምድ
    • ለዲግሪ በሙያው 4ዓመት የሰራ ለዲፕሎማ 6 ዓመት የሰራ
  • ብዛት                          1
  • ደሞወዝ                         በስምምነት
  • የስራ ቦታ      አዲስ አበባ
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሒሳብ ሰራተኛ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ/ በሒሳብ ስራ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ት
  • የስራ ልምድ
    • በሙያው 2 ዓመት የሰራ/ች
  • ብዛት                          1
  • ደሞወዝ                         በስምምነት
  • የስራ ቦታ አዲስ አበባ
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ፀሀፊ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ/ በጽህፈት ስራ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች የኮምፒውተር እውቀት ያላት
  • የስራ ልምድ
    • በሙያው 4 ዓመት የሰራች
  • ብዛት                          1
  • ደሞወዝ                         በስምምነት
  • የስራ ቦታ አዲስ አበባ
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ጽዳት(ድርጅት)
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ህጋዊ ሰውነት ያለው በሙያው ዘርፍ የስራ ፈቃድ ያለው/ት
  • ደሞወዝ                         በስምምነት
  • የስራ ቦታ አዲስ አበባ
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ጉዳይ አስፈጻሚ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • 10ኛ ክፍል የጨረሰ
  • የስራ ልምድ
    • የ4 ዓመት ልምድ ያለው
  • ብዛት                          1
  • ደሞወዝ                         በስምምነት
  • የስራ ቦታ አዲስ አበባ

Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles