ዩናይትድ ስቲል እና ሜታል ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ ቀጥሎ በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች በቋሚነት አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ዋና ስራ አስኬያጅ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በኢንሳስትሪያል፣ ሜካኒካል ሌሎች ተመሳሳይ ፊልዶች የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ
- 10 ዓመት እና ከዚያ ውስጥ 3 ዓመት በዋና ስራ አስኪያጅ የሰራ/ች
- ብዛት 1
- ደሞወዝ በስምምነት
- የስራ ቦታ መቐለ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ፋይናንስ ማናጀር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ቢ.ኤ ዲግሪ በአካውንቲንግ
- የስራ ልምድ
- 8 ዓመት እና ከዛ በላይ በኢንዱስትሪ ሴክተር የስራ ልምድ ያለው ከዚያ ውስጥ 2 ዓመት በሃላፊነት የሰራ/ች
- ብዛት 1
- ደሞወዝ በስምምነት
- የስራ ቦታ መቐለ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ፋይናንስ ክፍል ሓላፊ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ቢ.ኤ ዲግሪ በአካውንቲንግ
- የስራ ልምድ
- 6 ዓመት እና ከዛ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ት ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በሃላፊነት የሰራ/ች በኢንዱስትሪ ሴክተር የስራ ልምድ ያለው/ት ይመረጣል
- ብዛት 1
- ደሞወዝ በስምምነት
- የስራ ቦታ መቐለ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ግዥ እና አቅርቦት ክፍል ሃላፊ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ቢ.ኤ ዲግሪ በሳፕላይ ማናጅመንት ወይም ማናጅመንት ሌሎች ተመሳሳይ ፊልዶች የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ
- 6 ዓመት እና ከዛ በላይ በኢንዱስትሪ ሴክተር የስራ ልምድ ያለው ከዚያ ውስት 2 ዓመት በሃላፊነት የሰራ/ች
- ብዛት 1
- ደሞወዝ በስምምነት
- የስራ ቦታ መቐለ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ፐርቸዘር1
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ዲፕሎማ በሳፕላይ ማናጅመንት ወይም ማናጅመንት ሌሎች ተመሳሳይ ፊልዶች የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ
- 3 ዓመት እና ከዛ በላይ በኢንዱስትሪ ሴክተር የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት 1
- ደሞወዝ በስምምነት
- የስራ ቦታ መቐለ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሜንቴናንስ ሱፐርቫይዘር1
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በኤሌክትሪካል ወይም በሜካኒካል ኢንጅነሪንግ
- የስራ ልምድ
- 4 ዓመት እና ከዛ በላይ በኢንዱስትሪ ሴክተር የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት 1
- ደሞወዝ በስምምነት
- የስራ ቦታ መቐለ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ኤሌክትሪካል ኢንጅነር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በኤሌክትሪካል ኢንድነሪንግ
- የስራ ልምድ
- 2 ዓመት እና ከዛ በላይ በኢንዱስትሪ ሴክተር የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት 1
- ደሞወዝ በስምምነት
- የስራ ቦታ መቐለ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ፀሐፊት(ሴክሬታሪ)
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ዲፕሎማ በሴክሬታርያል ሳይንስ እና ኦፊስ ማናጅመንት የተመረቀች
- የስራ ልምድ
- 2 ዓመት እና ከዛ በላይ በጸሐፊነት የስራ ልምድ ያለት
- ብዛት 1
- ደሞወዝ በስምምነት
- የስራ ቦታ አዲስ አበባ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የትንሽ መኪና ሹፌር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና 3ኛ ማንጃ ፍቃድ ያለው
- የስራ ልምድ
- 2 ዓመት እና ከዛ በላይ የስራ ልምድ ያለው
- ብዛት 1
- ደሞወዝ በስምምነት
- የስራ ቦታ አዲስ አበባ