ቤተዛታ ጤና አገልግሎት ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ አዋላጅ ነርስ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ
- የስራ ልምድ 3/1 ዓመት በላይ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ስክራብ ነርስ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ
- የስራ ልምድ 3/1 ዓመት በላይ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ጸሀፊ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ዲፕሎማ በሴክቴተርያል ሳይንስና ኦፊስ ማኔጅመንት
- የስራ ልምድ
- 2 ዓመት በላይ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ እና በኮምፒዩተር አማርኛና እንግሊዘኛ መፃፍ የምትችል (Microsoft word)
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ላቦራቶሪ ቴክኒሽያን
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ
- የስራ ልምድ 4/2 ዓመት በላይ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ላቦራቶሪ ቴክኖሎጂስት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ዲፕሎማ ወይም ዲግሪ
- የስራ ልምድ 4/2 ዓመት በላይ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒየር አካውንታንት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ዲግሪ በአካውንቲንግ
- የስራ ልምድ 6/4 ዓመት በላይ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ አካውንታንት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ዲፕሎማ በአካውንቲንግ
- የስራ ልምድ 2 ዓመት ከዚያ በላይ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ፣ የኮምፒዩተር ክህሎት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ እንግዳና ገንዘብ ተቀባይ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- ዲፕሎማ በአካውንቲንግ፣ በሴክሬተሪያል ሳይንስ
- የስራ ልምድ 1- 2 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ