ኦሞቲክስ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በሎጅና ቱሪዝም ዘርፍ፣ በኦርጋኒክ ግብርና፣ በአውቶሞቲቭ፣ በኤክስፖርት፣ በማኑፋክቸሪንግ እና ተያያዥ ዘርፎች ላይ ተሰማራ ድርጅት ሲሆን በዋናው መ/ቤትና በፓራዳይዝ ሎጅ በሚገኙ ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ አሲስታንት ኤግዝክዩቲቭ ሼፍ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በምግብ ዝግጅት ዲፕሎማ ወይም ሰርተፊኬት እና 5 ዓመት የስራ ልምድ
- የስራ ቦታ ፓራዳይዝ ሎጅ አርባ ምንጭ
- ብዛት 1
- ደሞወዝ በስምምነት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የምግብና መጠጥ ቁጥጥር ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በምግብ መጠጥ ቁጥጥር ዲፕሎማ ወይም ሰርተፊኬት እና 2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- የስራ ቦታ ፓራዳይዝ ሎጅ አርባ ምንጭ
- ብዛት 1
- ደሞወዝ በስምምነት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ገንዘብ ሰብሳቢ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በአካውንቲንግ ዲፕሎማ 1 ዓመት የስራ ልምድ እና በቂ የኮምፒውተር ስልጠና
- የስራ ቦታ አዲስ አበባ
- ብዛት 1
- ደሞወዝ በስምምነት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ገንዘብ ያዥ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በአካውንቲንግ ወይም በሂሳብ መዝገብ አያያዝ ዲፕሎማ ወይም ሰርተፊኬት፣ 1 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ እና በቂ የኮምፒውተር ስልጠና
- የስራ ቦታ አዲስ አበባ
- ብዛት 4
- ደሞወዝ በስምምነት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሞተረኛ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- 8ኛ ክፍያ ልጠናቀቀ፣ የሞተር መንጃ ፈቃድ እና ቢቻል የስራ ልምድ ያለው
- የስራ ቦታ አዲስ አበባ
- ብዛት 3
- ደሞወዝ በስምምነት