Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

4 ክፍት ስራዎች ከኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት ለ65 ሰዎች

$
0
0

የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት በስሩ ለሚገኙ የዞንና የወረዳ ፍ/ቤቶች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ  በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡           Social Worker /የማህበራዊ ሳይንስ ባለሙያ /ለወረዳ/ፍ/ቤቶች       
  • ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ social works sociology & social works እና ተመሳሳይ የት/ት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ/2ኛ ዲግሪና 7/5 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
  • ብዛት፡- 27
  • ደመወዝ፡00
  • ደረጃ፡ PS-6
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡           Social Worker /የማህበራዊ ሳይንስ ባለሙያ /ለዞን ከፍተኛ ፍ/ቤቶች       
  • ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ social works sociology & social works እና ተመሳሳይ የት/ት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ/2ኛ ዲግሪና 7/5 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
  • ብዛት፡- 04
  • ደመወዝ፡00
  • ደረጃ፡ PS-7
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡           Network technician
  • ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ በCOMPUTER SCIENCE/ IT OR COMPUTER ENGINEERING እና ተመሳሳይ የት/ት መስክ level 4 /የመጀመሪያ ዲግሪ /2ኛ ዲግሪና 4/2/0 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
  • ብዛት፡- 33
  • ደመወዝ፡00
  • ደረጃ፡ IV
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡           Network technician
  • ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ በCOMPUTER SCIENCE/ IT OR COMPUTER ENGINEERING እና ተመሳሳይ የት/ት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ /2ኛ ዲግሪና 4/3 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
  • ብዛት፡- 01
  • ደመወዝ፡00
  • ደረጃ፡ IV

Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles