Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

የሱቅ ውስጥ የመጽሀፍ ሽያጭ ሠራተኛ ከቡክላይት የመጽሐፍ ድርጅት

$
0
0

ቡክላይት የመጽሐፍ ድርጅት  ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ  ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡           የሱቅ ውስጥ የመጽሀፍ ሽያጭ ሠራተኛ       
  • ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀና ከዚያ በላይ እና 0 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
  • ብዛት፡- 04
  • ጾታ – ሴት
  • ደመወዝ፡00
  • ዕድሜ፡ ከ20-28
  • የስራ ሰዓት ፡ ከሰኞ- ቅዳሜ ከጠዋቱ 3፡00 – ምሽት 2፡00 ሰዓት
  • አስፈላጊ መስፈርት ፡
    • አመርቂ የኮምፒውተር ችታ ያላት
    • በጣም ጥሩ የሚባል የእንግሊዘኛ ችታ ያላት
    • የተግባቦት ክህሎት፣ ጥሩ የሥራ አፈጻጸም ብቃትና ሱቅ የማስተዳደር እንዲሁም ስራ የመምራት ችሎታ ያላት

ጥብቅ መሥፈርት፡ በቂ ተያዥ ማቅረብ የምትችል

ስልክ፡ 0118121812/ 0118124212


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles