Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

የእንስሳት መረጃ ሰብሳቢ ከአፍሪካ የወተት ከብቶች ዝርያ ማሻሻያ ፕሮጀክት ለ24 ሰዎች

$
0
0

የአፍሪካ የወተት ከብቶች ዝርያ ማሻሻያ ፕሮጀክት (African Dairy Genetic, ADGG) ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡           – የእንስሳት መረጃ ሰብሳቢ             
  • ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ቢያንስ በእንስሳት ሳይንስ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ት
  • ብዛት፡-
    • ለኦሮሚያ ክልል – 10
    • ለአማራ ክልል – 5
    • ለትግራይ ክልል – 4
    • ለደቡብ ክልል – 5
  • የስራው ሁኔታ፡ ለ1 ዓመት ኮንትራት ሲሆን እንደሰራተኛው ብቃት በየዓመቱ የሚታደስ ይሆናል፡፡
  • የመመዝገቢያ ቦታ፡ በየክልሉ የእንስሳትና ዓሳ ሀብት ቢሮ
  • አመልካቶች፡ የየክልሉን ቋንቋ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  • ደመወዝ፡ 00
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ

Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162