የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጥናትና ምርምር ማዕከል ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – በክሮፕ ባዮ ቴክኖሎጂ ፖሊሲ ጥናት መሪ ተመራማሪ
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ በሞሎኪውለር ባዮ ቴክኖሎጂ (Molecular biotechnology) PDH ያለው/ት፣
- ልዩ ችሎታ፡ ከፍተኛ ተመራማሪ ሆኖ ለሶስት ዓመት የሰራ 2 የምርመራ ጽሁፍ በታዋዊ ጆርናል ያሳተመ
- የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡ 14,116.00
- ብዛት፡ 01
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – በግብርና ሜካናይዜሽን ፖሊሲ ጥናት ከፍተኛ ተመራማሪ
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ ግብርና ምሕንድስና /ሜካናይዜሽን/ በሜካኒካል ምህንድስና ኤም.ኤ/ ኤም.ኤስ.ሲ ወይም ፒ.ኤች.ዲግሪ ኖሮት/ሯት 7/5 ዓመት የስራ ልምድ
- ልዩ ችሎታ፡ ተመራማሪ ሆኖ ለ2 ዓመት የሰራ 1 የምርመራ ጽሁፍ በታዋዊ ጆርናል ያሳተመ
- ደመወዝ፡ 12,069.00
- ብዛት፡ 01
ለሁሉም የስራ መደቦች፡
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት