Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

7 ክፍት የስራ ቦታዎች ለ 9 ሰዎች ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ

$
0
0

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን በቋሚነት አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደቡ መጠሪያ: የገበያ ጥናትና ትንተና
  • የት/ደረጃ: በማርኬቲንግ ማናጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ ያላት/ያለው
  • የስራ ልምድ: 2 – 3 ዓመት
  • ብዛት: 02
  1. የስራ መደቡ መጠሪያ: የገበያ ጥናትና ትንተና
  • የት/ደረጃ: በማርኬቲንግ ማናጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ እና የመመረቂያ ውጤት 3.5  እና ከዚያ በላይ ያላት/ያለው
  • የስራ ልምድ: 0 ዓመት
  • ብዛት: 02
  1. የስራ መደቡ መጠሪያ: የኮሙዩኒኬሽን ኦፊሰር
  • የት/ደረጃ: በጋዜጠኝነት እና ኮሚኒኬሽን፣ በህዝብ ግንኙነት፣  በስነፅሁፍ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት
  • የስራ ልምድ: ከ1 – 3 አመት ከዚህ ውስጥ በህትመትና እና ድህረ ገፅ ይዘት ዝግጅት ቢያንስ 1 አመት የሰራ/ች
  • ብዛት: 01
  1. የስራ መደቡ መጠሪያ: ቢዝነስ አናሊስት
  • የት/ደረጃ: በኮምፒውተር ሳይንስ፣ ኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ፣ ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ ፣ አይቲ እና በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ (BA) ወይም ሁለተኛ ዲግሪ (MSC) ያለው/ያላት
  • የስራ ልምድ: የመጀመሪያ ዲግሪ 5- 7 ዓመት ሁለተኛ ዲግሪ 3- 5 ዓመት
  • ብዛት: 01
  1. የስራ መደቡ መጠሪያ: ሲኒየር አካውንታንት
  • የት/ደረጃ: በአካውንቲንግ፣ በቢዝነስ አስተዳደር፣ በማናጅመንት ወይም በኢኮኖሚክስ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት
  • የስራ ልምድ: 3 – 5 አመት እና ከዚያ በላይ
  • ብዛት: 01
  1. የስራ መደቡ መጠሪያ: በኦርጋናይዜሽናል ሳይኮሎጂ ሁለተኛ ዲግሪ (MA) ያላት/ያለው
  • የስራ ልምድ: 0 – 4 አመት እና ከዚያ በላይ
  • ብዛት: 01
  1. የስራ መደቡ መጠሪያ: በሰው ሃይል አስተዳደር ወይም ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ሁለተኛ ዲግሪ ያለው ያላት
  • የስራ ልምድ: 0 – 4 አመት እና ከዚያ በላይ
  • ብዛት: 01

ለሁሉም የስራ መደቦች

  • ደመወዝ: በኤጀንሲው  እስኬል መሰረት
  • የቅጥር ሁኔታ: ቋሚ

Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles