የኢፌዴሪ የመድሃኒት ፈንድ አቅርቦት ኤጀንሲ ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የፋይናንስ ንብረት ኦዲተር III
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ ኤም.ኤ/ቢኤ ዲግሪ ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማ
- የስራ ልምድ፡ 2/4/8 ዓመት
- ደመወዝ፡ 00
- ብዛት፡ 01
- ደረጃ፡ II
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የፋይናንስ ንብረት ኦዲተር II
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ ኤም.ኤ/ቢኤ ዲግሪ
- የስራ ልምድ፡ 0/2 ዓመት
- ደመወዝ፡ 00
- ብዛት፡ 01
- ደረጃ፡ 10
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የፋይናንስ ንብረት ኦዲተር I
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ ቢኤ ዲግሪ ወይም ኮሌጅ ዲፕሎማ
- የስራ ልምድ፡ 0/4 ዓመት
- ደመወዝ፡ 00
- ብዛት፡ 01
- ደረጃ፡ 9
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ክንዋኔ ኦዲተር I
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ ቢኤ ዲግሪ ወይም ኮሌጅ ዲፕሎማ
- የስራ ልምድ፡ 0/4 ዓመት
- ደመወዝ፡ 00
- ብዛት፡ 01
- ደረጃ፡ 9
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ትራንዚተር I
- ተፈላጊ የ/ት ደረጃ፡ በባንክና ኢንሹራንስ ቢኤ/ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ ወይም በፋርማሲ ዲፕሎማ
- የስራ ልምድ፡ 2/0/6 ዓመት
- ደመወዝ፡ 5009
- ብዛት፡ 01
- ደረጃ፡ 10