መሣይ ኦሊ የህንፃ ተቋራጭ ከዚህ በታች በተመለከተው ክፍት የስራ ቦታዎች ብቁ የሆኑ አመልካቾች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡
- የስራ መጠሪያ፡ የኮንስትራክሽን መሀንዲስ
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡ ማስተርስ/ዲሪ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በሲቪል ምህንድስና ወይም ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት በማስተርስ ወይም በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ፡ በህንፃ ግንባታ እና ተያያዥ ዘርፍ ቢያንስ 4/6 ዓመት ያገለገለ/ች ከዚያው በኮንስትራክሽን መሀንዲስነት ቢያንስ ለ3 ዓመት ያገለገለ/ች
- ብዛት፡ 01
- የስራ መጠሪያ፡ በሕንጻ ኮንስትክሽን
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በፖሊ ቴክኒክ ዲፕሎማ
- የስራ ልምድ፡ በህንፃ ግንባታ ስራ ቢያንስ ለ5 ዓመት ያገለገለ/ች
- ብዛት፡ 02
- የስራ መጠሪያ፡ ኤሌክትካል ፎርማን
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በፖሊ ቴክኒክ ዲፕሎማ
- የስራ ልምድ፡ በኤሌክትሪክ ስራ ኮንስትራክሽን ሳይት ላይ ቢያንስ ለ5 ዓመት ያገለገለ/ች
- ብዛት፡ 01
ለሁሉም የስራ ዘርፎች
ደመወዝ፡ በስምምነት
የቅጥር ሁኔ፡ በቋሚነት
የስራ ቦታ፡ በድርጅቱ ፕሮጀክት ሳይቶች ባሉበት ቦታ