አዋሽ ባንክ ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ፡ ጥበቃ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀና በወታደርነት ሙያ ስልጠና የወሰደ ሆኖ ቢያንስ 2 ዓመት ስራ ልምድ
- ዕድሜ፡ ከ25- 40 ዓመት ቢሆን ይመረጣል
- የስራ መደብ፡ የሴት ፈታሽ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀችና በወታደርነት ሙያ ስልጠና የወሰደ ሆኖ ቢያንስ 2 ዓመት ስራ ልምድ
ለሁሉም
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ለሁለቱም
- ደመወዝ፡ በባንኩ ስኬል መሠረት