Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

የግዢ አስተባባሪ/ግዢ ክፍል ኃላፊ , ስቶር ኪፐር , ስቶር ኪፐር /ካርዴክስ ሠራተኛ , ዳታ ኢንኮደር , ጀማሪ ሴፍቲ ኦፊሰር

$
0
0

ኦርኪድ ቢዝነስ ግሩፕ ኃ/የተ/የግ/ማ ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

    1. የስራ መደብ፡ የግዢ አስተባባሪ/ግዢ ክፍል ኃላፊ    

 

        • ተፈላጊ ችሎታ፡ በግዢና ንብረት አስተዳደር ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ት እና 6 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
        • ብዛት፡ 1
        • የስራ ቦታ፡ ዋና መ/ቤት
      • የስራ መደብ፡ ስቶር ኪፐር     
        • ተፈላጊ ችሎታ፡ በግዢና ንብረት አስተዳደር ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ ዲፕሎማ ያለው/ት እና 4 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
        • ብዛት፡ 4
        • የስራ ቦታ፡ ዋና መ/ቤት
      • የስራ መደብ፡ ስቶር ኪፐር /ካርዴክስ ሠራተኛ     
        • ተፈላጊ ችሎታ፡ በግዢና ንብረት አስተዳደር ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ ዲፕሎማ ያለው/ት እና 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
        • ብዛት፡ 4
        • የስራ ቦታ፡ ዋና መ/ቤት
      • የስራ መደብ፡ ዳታ ኢንኮደር      
        • ተፈላጊ ችሎታ፡ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ/በሴክሪታሪያል ሳይንስ እና ኦፊስ ማኔጅመንት 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ
        • ብዛት፡ 3
        • የስራ ቦታ፡ ዋና መ/ቤት
      • የስራ መደብ፡ ጀማሪ ሴፍቲ ኦፊሰር      
        • ተፈላጊ ችሎታ፡ በኢንቫሮመንታል ሳይንስ ወይም ተዛማጅ የትምህርት መስክ የመሀመሪያ ዲግሪ ያለው እና 0 ዓመት የስራ ልምድ
        • ብዛት፡ 6
        • የስራ ቦታ፡ ፕሮጀክት

ለሁሉም የስራ ምደቦች

  • ደመወዝ፡ በስምምነት
  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles