Quantcast
Channel: AddisJobs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

ሹፌርነት እና ጉዳይ እስፈጻሚ

$
0
0

እናት ሪል እስቴት ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደብ፡ ሹፌርነት እና ጉዳይ እስፈጻሚ
  • የትምህርት ደረጃ፡ ሁለተኛ ደረጃ ያጠናቀቀ ወይም ከዚያም በላይ የሆነ እና 3ኛ ወይም ከዚያ በላይ መንጃ ፈቃድ ያለው፡፡
  • የስራ ልምድ፡ በሙያው ከ3- 5 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
  • የቋንቋ ችሎታ፡ አማርኛ እና እንግሊዘኛ መናገር፣ መጻፍ እና ማንበብ የሚችል
    • ደመወዝ፡ በስምምነት

Viewing all articles
Browse latest Browse all 1162

Trending Articles