የቡና ጥራት ምርመራ ማዕከል ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
1. የስራ መደብ፡ የዕቃ ግዥ ሠራተኛ
· የትምህርት ደረጃ፡ ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም 10+3 በፕሮኪዩርመንት ወይም በሰፕላይ ማኔጅመንት ወይም በአካውንቲንግ እና ተዛማጅ፣ 6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
· ልዩ ችሎታ፡ የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ
· ብዛት፡ 1
· ደመወዝ፡ 3145.00
· ደረጃ፡ X