$ 0 0 ኤሌክትሪካል ቪሌጅ ትሬዲንግ ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ የስራ መደብ፡ የንብረት ክፍል ኃላፊ የስራ ልምድ፡ 5-ዓመት ከኤሌክትሪክ ሥራ ጋር የሰራ ደመወዝ፡ በስምምነት