የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ፡ ሳይኮሎጂስት
- የትምህርት ደረጃ፡ በሳይኮሎጂ የመጀመሪያ ዲግሪ CGPA ለወንድ 3.00 ለሴት 2.75 እና ከዚያ በላይ
- ብዛት፡ 3
- የስራ መደብ፡ ጀማሪ ኦዲተር -2
- የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በሂሳብ አያያዝ (Accounting) ወይም ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም በኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ ዘርፎች እና በሙያው 2-4 ቢያንስ 2 ዓመት በኦዲት የሰራ/ች
- ብዛት፡ 2
- የስራ መደብ፡ አካውንታንት
- የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲን የመጀመሪያ ዲግሪ
- ብዛት፡ 1
- የስራ መደብ፡ መዝገብ ቤት
- የትምህርት ደረጃ፡ በሴክሬታሪያል ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በማኔጅመንት እና ተዛማጅ መስች 10+3 ዲፕሎማ ወይም ሌቭል 4 እና መሠረታዊ የኮምፒውተር ክህሎች ያለው/ት እና የብቃት ማረጋገጫ COC ማስረጃ ማቅረብ የሚችል/የምትችል
- ብዛት፡ 1